" /> የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አካሂደዋለሁ ያለው የባለሥልጣናት ሐብት ምዝገባን ምን አደረሰው ? | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አካሂደዋለሁ ያለው የባለሥልጣናት ሐብት ምዝገባን ምን አደረሰው ?

Sheger FM : የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አንደኛው ኃላፊነቱ የሆነውን የመንግስት ባለስልጣኖችን ሃብት መመዝገብ እንደሚጀምር በዚህ ዓመት መግቢያ ላይ ተናግሮ ነበር፡፡

ያን ጊዜ ሃብት ለመመዝገብ ያልቻለው ቢሮውን አደራጅቶ ባለመጨረሱም እንደነበር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ አሁንስ? የባለስልጣኖቹን የሃብት ምዝገባ ምን አደረሰው ?


የመረጃ ቲቪ አባል ይሁኑ - JOIN US