ከ60 በላይ ሴት ልጆችን የደፈረው የሕጻናት እንክብካቤ ሠራተኛ እድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት

በአውስትራሊያ የሕጻናት እንክብካቤ ሠራተኛ የነበረ እና የከፋው የህጻናት ደፋሪ የሚል ስያሜ የተሰጠው ግለሰብ ወደ 70 የሚጠጉ ህጻናት ሴቶች ላይ የመድፈር እና ወሲባዊ ጥቃቶችን በመፈጸሙ የዕድሜ ልክ እስራት ተበየነበት።…