የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከሰሞኑ እገዳ በተላለፈባቸው ሦስት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ “በአጭር ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ” እንደሚያስተላልፍ አስታወቀ። ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በተያያዘ በሚፈጠሩ “አንዳንድ ክስተቶች” ምክንያት “የሲቪል ምኅዳሩ ጠቧል ብሎ መደምደም” ተገቢ አለመሆኑን የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ ተናግረዋል።…