እስራኤል እና ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሊባኖሳውያን ወደ የቤታቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። የሊባኖስ ጎዳናዎች ወደ መኖሪያ መንደራቸው በሚለሱ ሰዎች ተጨናንቀው ታይተዋል። በአሜሪካ አማካይነት የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ ከመኖሪያቸው እና ከሥራ ቦታቸው ተፈናቅለው የነበሩ ኢትዮጵያውያንም እፎይታ እንደተሰማቸው እና ወደ ቤታቸው ለመመለስ እየተዘ…