አውስትራሊያ አዳጊዎች ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ልታደርግ ነው

የአውስትራሊያ የተወካዮች ም/ቤት ከ16 ዓመት በታች ያሉ አዳጊዎች ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ አጸደቀ።

ሕጉ በመቀጠል በሃገሪቱ የእንደራሴዎች ም/ቤት (ሴኔት) ከጸደቀ በዓለም የመጀመሪያው ይሆናል። የተወካዮች ም/ቤቱ በ102 ድጋፍ እና 13 ተቃውሞ ድምጽ አጽድቆታል።

በሃገሪቱ የሚገኙ ዋና ፓርቲዎች የደገፉት ሕግ፤ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ስናፕቻት፣ ሬዲት፣ X እና ኢንስታግራም የመሰ…