“የሕግ ያለህ!” ወይስ “የሕግ አስፈጻሚ ያለህ?”

“የሕግ ያለህ!” ወይስ “የሕግ አስፈጻሚ ያለህ?”

በአ. ሞ. እሠራበት በነበረውና ሰሞኑን የኢቢሲ “ዓይናችን” ፕሮግራም ላይ “የሕግ ያለህ” በሚል ርዕስ የድርጅቱ አመራሮች ከአንዲት ነጋዴ ጋር በመመሳጠር የድርጅቱንና የመንግሥትን የግዥ መመርያ ከእነ አዋጁ…