በትግራይ ክልል ሕገወጥ የወርቅ ምርት ምክንያት የሕፃናትና የባህላዊ አምራቾች ሕይወት አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ
November 27, 2024
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
በትግራይ ክልል ሕገወጥ የወርቅ ምርት ምክንያት የሕፃናትና የባህላዊ አምራቾች ሕይወት አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ
በትግራይ ክልል ሕገወጥ የወርቅ ምርት ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ ሕፃናት በሜርኩሪ ምክንያት፣ እንዲሁም ባህላዊ ወርቅ አምራቾች ለሕጋዊ ወርቅ አምራቾች በተሰጡ ቦታዎች ላይ እስከ 30 ሜትር የዘለቀ የወርቅ ቁፋሮ ላይ በመሰማራታቸው ሕይወታቸው አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ። ይህ…
https://www.ethiopianreporter.com/135809/