የግል ኩባንያዎች ነዳጅ አስመጥተው ለአገር ውስጥ ገበያ የማቅረብ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ ሊፈቀድ ነው
November 27, 2024
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
የግል ኩባንያዎች ነዳጅ አስመጥተው ለአገር ውስጥ ገበያ የማቅረብ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ ሊፈቀድ ነው
መንግሥት ለበርካታ ዓመታት በብቸኝነት የያዘውን ነዳጅ አስመጥቶ ለአገር ውስጥ ገበያ የማቅረብ ንግድን ለግል ኩባንያዎች የመፍቀድ ውጥን መያዙን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተመራለትን…
https://www.ethiopianreporter.com/135827/