የኢትዮጵያ መምህራን በተለያየ አቅጣጫዎች ሰቆቃቸውን እያሰሙ ነው። ለ17 ወራት ደሞዝ ያልተከፈላቸው መምህራን መንግሥትን መክሰሳቸው ታውቋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው በአራት ክልሎች የሚገኙ የኢትዮጵያ መምህራንም በደል እየተፈጸመብን ነው ብለዋል። መምህራን ከደሞዝ መቆራረጥ ጀምሮ በግዴታ መዋጮ እንዲያወጡ እየተደረገ መሆኑን የተናገሩ ሲሆን፣ ለምን ብለው የጠየቁት ደግሞ ለድብደባ፣ ለእስር እና ለእንግልት …