ትረምፕ ከሜክሲኮ፣ ካናዳ እና ቻይና በሚመጡ ምርቶች ላይ “በአፋጣኝ ቀረጥ እጥላለሁ” አሉ

የዩናይትድ ስቴትሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሦስቱ የሀገራቸው ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ከሜክሲኮ ካናዳና ቻይና በሚገቡ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የቀረጥ ጭማሪ እንደሚያደርጉ አመለከቱ።

የተባለው የቀረጥ ጭማሪ ከሀገራቱ ጋራ “የንግድ ጦርነት ይቀሰቅሳል፣አሜሪካውያን ሸማቾች ላይም የሸቀጥ ዋጋ እንዲንር ያደርጋል” ተብሏል።

ትረምፕ እቅዳቸውንን አስመልክቶ “ትሩዝ ሶሻል” በተባለው …