ዓለም ሙሉ በሙሉ ወደ ሜታቨርስ (Metaverse) መቼ ትቀየራለች? ለሚለው ጥያቄ ብዙ መላ ምቶች ይቀመጣሉ። ምናልባትም በቀጣይ አሥርታት ልንደርስበት እንችል ይሆናል ብለው ባለሙያዎች ይተነብያሉ።የእውን ዓለምን ዲጂታል ‘አቻ’ የሚሰጠው ሜታቨርስ ምንድን ነው? ምን ዓይነት ዓለም ይፈጥራል? መቼስ እንደርስበታለን? የሚሉትን ይህ ዘገባ ይዳስሳል።…