በአሜሪካ በአንድ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ ጥቃት አራት ሰዎች ሲሞቱ የ14 ዓመቱ ታዳጊ በቁጥጥር ስር ዋለ

ኮልት ግሬይ የተባለ የ14 ዓመት ታዳጊ በሚማርበት ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ላይ መሳርያ በመተኮስ ሁለት ተማሪዎች እና ሁለት መምህራንን ከገደለ በኋላ በርካቶችን ማቁሰሉን ፖሊስ ተናግሯል። …