ኢሰመኮ መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልል የሚፈፀሙ እገታዎችን ሊያስቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ

ኢሰመኮ ያነጋገራት የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተወካይ በዚህ ክስተት ታግተው የነበሩ ቢያንስ 50 ተማሪዎች መለቀቃቸውን ተናግራ ነገር ግን አሁንም ከ7 በላይ ተማሪዎች አድራሻቸው እንደማይታወቅ ገልፃለች።…