የሱዳን ስደተኞች አዲስ ወደ ተገነባዉ መጠለያ ጣቢያ መግባት

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ በኩመርና አውላላ መጠለያ ጣቢያ የነበሩ የሱዳን ስደተኞች አዲስ ወደተገነባው «አፍጥጥ» የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ መግባታቸውን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (RRS) አስታውቋል፣ ስደተኞች በበኩላቸው «አዲሱ መጠለያ ጣቢያ የተሻለ አገልግሎትቶች አሉት» ብለዋል፡፡…