በኦሮሚያ ክልል ጸጥታ እጦት የተማረረው ኅብረተሰብ እና የሰላም ጥሪው

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሰላሌ ህዝብ የተስተጋባው የእርቅና ሰላም ጥሪ አሁን አሁን ደግሞ ወደ ሌሎች የክልሉ ዞኖች እየተስፋፋ ነው፡፡ በክልሉ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጅባት ወረዳ ከባለፈው ዓርብ ጀምሮ ለሦስት ቀናት እስከ ትናንት እለት የአገር ሽማግሌው፣ አባገዳዎች እና የሃይማኖት አባቶች የሰላምና እርቅ ተማጽእኖ ላይ እንደነበሩም ተነግሯል፡፡…