«በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ለከተሰቱት የፀጥታ ችግሮችና የነዋሪዎች ጥቃት መንግሥት ጽንፈኛ ሲል የሚጠራቸው የሸኔና የፋኖ እጅ አለበት» አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር፡፡ የሰሞኑ የማረቆ አካባቢ ጥቃት የወረዳ አመራሮችን ጨምሮ በጉዳዩ አሉበት ተብለው የተጠረጠሩ እየታሠሩ እንደሚገኙም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል፡፡…