በሀማስ ተይዘው የነበሩ ስድስት ታጋቾች አስክሬን መገኘቱን ተከትሎ በእስራኤል ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን የእስራኤል መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከስምምነተር እንዲደር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሰለፍ ጠይቀዋል።
በቴላቪቭ፣ እየሩሳሌም እና ሌሎች ከተሞች በተካሄደው እና በርካቶች የእስራኤልን ሰንደቅ ዓላማ ለብሰው በታዩበት ሰልፎች በሀማስ የታገቱ ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤንያሚን ኔታኒያሁ እና እ…