በስልጤ ዞን በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከ1ሺ በላይ አባወራዎች ተፈናቅለዋል

 ”ለተፈናቃዮች በቂ እርዳታ እየቀረበ አይደለም”        በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ስልጤ ዞን በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከአንድ ሺህ በላይ አባወራዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ። ለተፈናቃዮች እየቀረበ ያለው ዕርዳታ ከብዛታቸው ጋር የሚመጣጠን አለመሆኑም ተጠቁሟል።የዞኑ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ ወሲላ አሰፋ፤ የጎርፍ አደጋው የደረሰው በሁለት ወረዳዎች፣ በስምንት ቀበሌዎች ላ…