Blog Archives

አንድ ዶላር በሃያ ብር ሊመነዘር ነው

(AddisNeger Online) — የኢትዮጰያ መገበያያ ገንዘብ እያደር እያገረሸበት የመጣውን የዋጋ ግሽበት መሸከም አልቻለም፡፡ በአገር ቤት የሚካሄዱ ግብይይቶችን ለማካሄድ ያለው አቅም እየዛለ፤ የአሜሪካ ዶላርን ከመሰሉ የዓለም አቀፍ መገበያያ ገንዘቦች ጋር ያለው የምዛሬ ዋጋ ደግሞ እየቀነሰ መጥቷል፡፡ ባለሞያዎቹ ልቅ-ውድቀት (Free fall) የሚሉት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Travel review: Ethiopia

In the remote hillside town of Lalibela, almost 400 miles north of Ethiopia’s capital of Addis Ababa, a new communications mast and the odd tumbledown shack advertising internet access are rare indications that the 21st century has arrived.

Otherwise, life …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጵጵስና ለመሾም “500 ሺህ ብር ጉቦ እየተከፈለ ነው”

(በፍቃዱ አድነው)

በዚህ ሳምንት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጵጵስና ለመቀበል በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር በጉቦ መልክ የሰጡ እጩዎችን እንዳይሾም ተሰግቷል። “ደጀሰላም” የተባለው ለቤተክርስቲያኒቱ ቅርበት ያላቸውን አወዛጋቢ ዘገባዎች በማቅረብ የሚታወቀው ድረ ገጽ ሰሞኑን እንደዘገበው የጵጵስና …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ መንግሥት ቦንድ ምን ያህል አስተማማኝ ነው?

(ሳ. ግርማ)

የኢትዮጵያ መንግሥት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች የሰሞኑ አሰልቺ ሙዚቃ “ቦንድ፣ ቦንድ፣ ቦንድ” ሆኗል:: የገንዘብ እና የንግድ አስተምሮት እምብዛም ባልጠናበት እንደ ኢትዮጵያ ባለ ማኅበረሰብ ውስጥ መደናገር ቢበዛ አይደንቅም:: ስለዚህም ጊዜው የመረጃ እንደመሆኑ ለራሴ ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳኝ ዘንድ አስተማማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Ethiopia May Ban Coffee Exporters Caught Hoarding, Defaulting on Contracts

Ethiopia, Africa’s biggest coffee grower, has threatened to ban exporters and producers caught hoarding beans or defaulting on contracts from trading on the domestic commodity exchange.

Those found holding surplus stocks in the hope of future price rises and …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Food prices push Ethiopia inflation to nearly 30 pct

* Ethiopia’s April inflation rate jumps to 29.5 pct

* Soaring prices in region have triggered protests

(Adds details, background)

ADDIS ABABA, May 10 (Reuters) – Ethiopia’s year-on-year inflation rate rose for a second straight month to 29.5 percent in …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Ethiopian economy hurt by nearby political unrest

Political unrest in the Middle East and North Africa has resulted in a decline in livestock exports from Ethiopia, the United Nations said Thursday, causing the struggling country’s income to fall even more when its people are facing hunger.

“The …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

ነፃነትን የሚሻ ሠራዊት

ግልጽ የኾነ ሎጂክ አለ፤ የኢትዮጵያ ሠራዊቱ ተብሎ ለሚጠራ አባል ሁሉ የሚተረክ፡፡ “ኢሕአዴግ የሕገ መንግሥቱ ጠባቂ ነው፡፡ ኢሕአዴግን መጠበቅ ደግሞ ሕገ መንግስቱን መጠበቅ ነው፡፡ ስለዚህም ሠራዊቱ ግንባሩን መጠበቅ ትልቁ ኃላፊነቱ ነው፡፡” ይህ ከአገር ጥቅም በላይ የገዢ ግንባሩን የሥልጣን ጥማት ለማርካት የሚነገር …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Nato units left 61 African migrants to die of hunger and thirst

Refugees from Libya reach Lampedusa. A Nato ship failed to rescue a boat in trouble – leaving 63 people on board to die. Photograph: Francesco Malavolta/EPA

Dozens of African migrants were left to die in the Mediterranean after a number …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

“የዋጋ ተመን ምጸት”

 

የኢትዮጵያ መንግሥት “በስግብግብ ነጋዴዎች” የኑሮ ውድነት ተከስቷል በሚል ምክንያት በመላ አገሪቱ ድንገተኛ የሸቀጦች ዋጋ ተመን ይፋ ካደረገ በኋላ በተለይ የምግብ ዓይነቶች ከገበያ አንዲጠፉ አሊያም አለቅጥ እንዲወደዱ ምክንያት ሆኗል። በመላ አገሪቱ ስኳር ብርቅ ሸቀጥ ኾኗል፤ ዘይት በጥቂት አስመጭዎች እጅ ላይ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

አድጎ ለአባልነት፤ ተምሮ ለግዞት

ኻያ አምስት ዓመት ኾኖኛል። ነገር ግን ይህ ዕድሜዬ ያለፉትን የኢትዮጵያ መንግሥታት በአካል ለመታዘብ እና ለመገንዘብ ላይኾን ይችላል። ይኹን እንጂ በዘመኔ ስለደረስኩበት የወያኔ አገዛዝ እና ትዉልድን የማበላሸት ዉጥን እንዲሁም በአገራችን እየተካሄደ ስላለዉ የትዉልድ ግዞት እኔ ከቋሚ ምስክሮች አንዱ ነኝ።

ልጅ ሳለሁ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Ethiopian Food in L.A. — A Fabulous New Dining Experience

Genet Agonafer is the Chef/Owner of this charming little restaurant on Fairfax

This Friday night, at a rather noisy gathering, Martha DeLaurentiis told us about her recent eight-day trip to Ethiopia for Save the Children, Patty Eisenberg told of an …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

በጃፓን የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አበሳ

አብዛኛውን ጊዜ በብስክሌት የማቋርጠውን ትልቁን የኤዶጋዋ ድልድይ ዛሬ በእግሬ ልሻገረው እና ከበስተማዶ ካሉት በርካታ የሃገሬ ልጆች ጋር ወጌን ልጠርቀው ነው። ቢያንስ ግማሽ ሰአት ያህል ሃሳቤን እያወጣሁ እና እያወረድኩ ወደፊት ማቅናት አለብኝ። እርግጠኛ ነኝ እንደበፊቱ በተስፋ የተሞሉ እና የተረጋጉ ውይይቶች እንደማይኖሩ፤ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Globetrotting food, up Harlem way

Marcus Samuelsson outside Red Rooster

We had just sat down for Sunday brunch at Red Rooster, on Lenox Avenue, Harlem. It was 11.10am and our waitress asked whether we would like a drink before ordering. “Two Bloody Marys and a …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Does growth reflect good and bad dictators, or just good and bad statisticians?

Bad statisticians make a lot of measurement mistakes. Average growth over 1960-2008 might have zero mistake ON AVERAGE, but there will randomly be some countries with a string of exaggerated growth rates. Other countries will randomly have a string of …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

እንዲህም ተኑሯል…(የአንድ መድረሻ ቢስ ስደተኛ ሕይወት…)

(ካሳሁን ይልማ)

የአሸዋው ጉም ላንድ ክሩዘሯን እንደ ሸራ አልብሷታል።  40 ዲግሪ ሴልሺየስ የሚጠጋው ሙቀት እንደ ዕቃ ተጠቅጥቀው የተጫኑትን ተሳፋሪዎች ትንፋሽ አሳጥሯቸዋል። አንዳቸውም ከሌላ ጋራ አይነጋገሩም። በረኀውን ሰንጥቆ እንደ ምንጣፍ የተዘረጋው አስፋልት የት እንደሚያደረሳቸው በማሰላሰል አዕምሮአቸውን ያስጨነቁ ይመስላሉ። ለሰዒድ ሐጎስ ግን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Ethiopia at centre of global farmland rush

It’s the deal of the century: £150 a week to lease more than 2,500 sq km (1,000 sq miles) of virgin, fertile land – an area the size of Dorset – for 50 years. Bangalore-based food company Karuturi Global says …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያውያን በጃፓን እንደምን ይኖሩ ይኾን?

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ አንተነህ ዘውዴ የአርብ ማርች 11 ቀን ውሎውን ሲያያዘው፤ እለቱን እንደማንኛውም ባተሌ አርብ “አስቀያሚ እና ሥራ የበዛበት” ከመኾን አልፎ የጃፓንን እጣ ፈንታ የሚፈታተን ይኾናል ብሎ አልገመተም ነበር። በእለቱ ወደ ነበረውን የሆስፒታል ቀጠሮ ከሔደ በኋላ ወደ ቤቱ አቀና። …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

የጀሚላ መዳፎች

(አሮን ፀሐዬ)
ፀጥ ረጭ ያለ ሰፈር፤ በግራ እና በቀኝ የተሰደሩት ቪላ ቤቶች ግዙፍ የጋራ በር አላቸው ፤ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ። አንድ የጥበቃ አባል በእነዚሁ የቪላ ቤቶች የወል በር ላይ ቆሞ ገቢ ወጪ መኪናዎችን ይቃኛል። ፀጉረ ልውጥ መኪና እንዳይገባ በንቃት የሚከታተል …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

50 በርሜል አዲሱ ባለ አንድ ብር ሣንቲም ከኢትዮጵያ ሲወጣ ተያዘ

(ኤፍሬም ካሳ)

50 በርሜል ሙሉ አዲሱ የኢትዮጵያ ባለ አንድ ብር ሣንቲም በኮንትሮባንድ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ሲል በኢትዮጵያና ኬንያ ፖሊሶች ትብብር ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች አስታወቁ፡፡

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለው 50 በርሜል ሙሉ ባለ አንድ ብር ሣንቲም …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

ከፍ ያለ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

(ኤፍሬም ካሳ)
ከመጋቢት 1 እስከ 30 2003 ዓ.ም ተግባራዊ የሚኾን አዲስ የዋጋ ጭማሪ ተመን ትላንትን ይፋ ተደረገ። በዚህ መሰረት ቤንዚን፣ነጭ ጋዝ/ኬሮሲን/ እና ነጭ ናፈታ ከፍ ያለ የዋጋ ማሻቀብ አሳይተዋል። ናፍታ በሁለት ብር ከ45 ሳንቲም እንዲሁም ነጭ ጋዝ 1 ብር ከ70 …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

መርካቶ የዘይት ወረፋው አይሏል

(ኤፍሬም ካሳ)
በትናንትናው እለት ማልዶ የተነሳ ሰው ሲኒማ ራስ አካባቢ ረዣዥም ሰልፎችን በመመልከቱ ሊገረም ይችላል፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው የማለዳ ቴአትር የተጀመረው ሲል ራሱን ሊጠይቅ ይዳዳው ይኾናል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ነጋዴዎች ዘይት ሲኒማ ራስ አካባቢ ከሚገኙ ማከፋፈያዎች ለመግዛት በሚያደርጉት ጥረት ነው …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Religious clashes intensified in western Ethiopia

Angry Muslim mob set twenty-five protestant churches on fire in Western Ethiopia towns of Assendabo, Nada, Soga, Agaro and Yebu.

The violence was erupted on March 3, 2011 in Assendabo town, 55km from Jimma and it spread to its vicinities. …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

Time travellers

In 1976 I backpacked through Ethiopia during the final stages of an 11-month overland journey from Cape Town to Cairo. I was arrested for discussing capitalism, bitten to distraction by fleas, walked for three days to reach the holy city …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

ኢቴቪና ተዛማጅ ትዝታዎቼ (ክፍል ሁለት)

የኢቴቪ አንድ ‹‹እውቀት- አጠር›› ጋዜጠኛ ስለ አገሪቱ ‹‹ዝናብ አጠር›› እና ‹‹ምርት በሽበሽ›› ወረዳዎች እያወራ በጆሮና በዐይንህ ለሰላሳ ደቂቃ ያለማቋረጥ ከተዘባበተ በኋላ ‹‹እፎይ አበቃ›› ስትል ‹‹ከአፍታ ቆይታ በኋላ እንመለሳለን›› ይልኻል። ‹‹አይመልስህ!›› ብለህ በሆድህ ተራግመህ ሳትጨርስ ‹‹በያላችኹበት ጠብቁን›› ይልኻል፤ የጋዜጠኛው ንግግር በለበጣ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic