የሱዳን ወታደራዊ መሪ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን የግድያ ሙከራ ተፈጸመባቸው

[addtoany]

የሱዳን ጦር ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ላይ የግድያ ሙከራ ተፈጸመ። የጦሩ ቃል አቀባይ ነቢል አብደላህ በጄኔራል አል-ቡርሃን ላይ የግድያ ሙከራ የፈጸመው ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ግን እስካሁን ያለው ነገር የለም።…