የዲን. ዳንኤል ክብረት: “ኢትዮጵያዊው ሱራፊ” መጽሐፍ ዛሬ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ይመረቃል

ይዘቱንና ፋይዳውን የሚያስተዋውቁና የሚተነትኑ ተከታታይ መርሐ ግብሮች ይካሔዳሉ፤ በጻድቁ ማንነትና ታሪክ ላይ ላለፉት 300 ዓመታት ለተንከባለሉ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል፤ በመካከለኛው ዘመን የቤተ ክህነት እና መንግሥት ግንኙነት ታሪክ፣ የጻድቁ ሚና ይገለጻል፤ ለዛሬው የቤተ ክህነት እና የመንግሥት ግንኙነት፣ ሊወሰዱ የሚችሉ ዕሴቶች ይጠቋቆማሉ፤ *** በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና በውጭ ባላቸው ቅቡልነት የአንድነት ዋጋቸው ይመላከታል፤ በታሪክ፣ መልክዐ ምድር፣ ሥነ ድርሳንና ሥነ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV