የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ያልተከተለው በአብይ አሕመድ ውሳኔ የሚሰራው የኮሪደር ልማቱ ከ1.5 ሚልየን በላይ ሰዎች ይጎዳሉ

የተጀመረው የኮሪደር ልማት በርካታ ጥንታዊና ታሪካዊ ህንጻዎች እንዲፈርሱ ምክንያት ሆኗል።

ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት “በኮሪደር ልማቱ” 200 ሺህ ይሚሆኑ ነባር ይዞታዎችና ሱቆች እንደሚፈርሱ ግምታቸውን አስቀምጠው ከ1.5 ሚልየን በላይ ሰዎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይጎዳሉ ብለዋል።

አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው ፖለቲከኛዎች ደግሞ ብልጽግና ፓርቲ ምርጫ ለማሸነፍ የሚያስችለውን ሕዝብ ለማስፈርና “አደረግኩላችሁ” ለማለት… https://addismaleda.com/archives/36369 ዝርዝሩን አንብቡ።