በዩኬ መምህራኖቻቸውን የሚማቱ ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

በዩናይትድ ኪንግደም ከአምስት መምህራን ቢያንስ አንዳቸው በተማሪዎቻቸው መመታታቸውን ቢቢሲ ያደረገው ጥናት አስታወቀ።