የጋዛ ረሃብ እንደ ጦር ወንጀል ሊቆጠር እንደሚችል ተመድ ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስራኤል በጋዛ ረሃብን እንደ ጦር መሳሪያ እየተጠቀመች ስለመሆኑ “አሳማኝ” ምክንያት እንዳለ ገለጸ።