የአማራ ክልል ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ

የአማራ ክልል መንግሥት ከቀናት በፊት በክልሉ የመማሪያ መጽሐፍት ላይ ያለውን ካርታ በተመለከተ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለወጣው ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ።…