የአማራ እና ትግራይ ክልሎች በተከሰተ ግጭት የሰዎች ሕይወት ጠፋ

የአማራ እና ትግራይ ክልሎች ይገባናል በሚሉት የራያ አላማጣ ወረዳ ሰኞ ዕለት በተከሰተ ግጭት የአራት ሚሊሻዎች ሕይወት መጥፋቱን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ተናገሩ። መጋቢት 16/2016 ዓ.ም. በተፈጠረው ግጭት ከሞቱት በተጨማሪ ሌሎች አስራ ሁለት ሰዎች ደግሞ ቀላል እና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው አስተዳዳሪው አቶ ሞላ ደርበው ለቢቢሲ ገልጸዋል።…