የኢትዮጵያ አብዮት 50 ዓመት ኢዮቤልዩ በዓልን የመዘከር ፋይዳ

የየካቲት 1966 የኢትዮጵያ አብዮት ከፈነዳ እነሆ 50 ዓመትን ደፈነ። አብዮቱ ምላሽ የሰጣቸው የሕዝብ ፍላጎቶች እንዳሉ ሁሉ አሁንም ዓመታትን የተሻገሩ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች አሉ። ይህ አብዮት ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ምን አስገኘ? የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩን መዘከር ያለውን ፋይዳ እና ይህንን አጋጣሚ እንዴት መጠቀም ይገባል በሚል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የሆኑት ዮና…