ከምድቧ ‘ተንጠልጥላ’ አልፋ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን የሆነችው አይቮሪ ኮስት

ለአንድ ወር ያህል በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቮሪ ኮስት ዋንጫውን አንስታ ወድድሩ ተፈጿሟል።
የቦሪያሱያ ዶርትመንዱ አጥቂ ሳባስቲያን ሃላር ሀገሩ አይቮሪ ኮስት ከመመረት ተንሳት የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ከፍ እንድታደርግ ቁልፉን ሚና ተጫውቶ አምሽቷል። …