የሃንጋሪዋ ፕሬዝዳንት ለእስረኛ በሰጡት ምህረት ምክንያት ሥልጣን ለቀቁ

በልጆች ላይ የተፈጸመን ወሲባዊ ጥቃት በመሸፋፈን ለተፈረደበት ግለሰብ ምህረት ያደረጉት የሃንጋሪዋ ፕሬዝዳንት በቀጥታ በቴሌቪዥን በተላለፈ ሥርጭት ላይ ቀርበው ሥልጣናቸውን ለቀቁ።…