“በዘረኝነት ጥቃት ተፈትኖ ወደ ባለሃብትነት ያደረሰኝ የሕይወት ጉዞ”

ሳንሚ አዲጎኬ ሥራ ሲጀምር በቤቶች ግንባታ እና ሽያጭ ላይ ለመሰማራት የሚያስችል ከንግዱ ዓለም ጋር ግንኙነት አልነበረውም። አሁን ላይ ግን ጥቂት ጥቁር ሥራ አስፈጻሚዎች ባሉበት በዚህ ዘርፍ ከዜሮ ተነስቶ የራሱን ድርጅት በማቋቋም ስኬታማ መሆን ችሏል።…