ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ባለሥልጣናት ያሉበት የአሜሪካ ልዑካን ሰኞ አዲስ አበባ ይገባል

ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናትን ጨምሮ የተለያዩ የአሜሪካ መንግሥት የባለሥልጣናት ቡድን ከነገ ሰኞ ጀምሮ ለቀናት በአዲስ አበባ እንደሚቆይ ተገለጸ።…