ቴይለር ስዊፍትን እና መስክን የመሰሉ ታዋቂ ሰዎችን አውሮፕላኖች እየተከታተለ የሚያስጨንቀው ተማሪ

ትኩረቱ ቱጃር እና ታዋቂ የሚባሉ ሰዎች የግል አውሮፕላን መነሻና መድረሻ ነው። ይህን የሚያጋራው በማኅበራዊ ሚድያ ገጾቹ ነው። ይህን ተከትሎ የ21 ዓመቱ ወጣት የመገናኛ ብዙኃን መነጋገሪያ ከመሆን አልፎ “እንከስሃለን” የሚሉ ማስፈራሪያዎች ይደርሱታል።…