የግዙፉ አድዋ ሙዚየም ኪነ ህንጻ በዋና አርክቴክቱ እስክንድር ውበቱ አንደበት

በመሃል አዲስ አበባ ፒያሳ ላይ በ3.3 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባው የአድዋ ሙዚየም እሁድ የካቲት 3/2016 ዓ.ም. ይመረቃል። በ4.6 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደተገነባ የተነገረለት ይህ ሙዚየም በውስጡ የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ሲሆን፤ ታሪክን፣ ባሕልን እና የሥነ ህንጻ ጥበብን አጣምሮ የያዘ ነው። የዚህ ግንባታ ዋና አርክቴክት እስክንድር ውበቱ ስለሙዚየሙ የሥነ ህንጻ ገጽታ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጓ…