የእግር ኳስ ዳኞች ተጨዋቾችን ለ10 ደቂቃ ከሜዳ የሚያግዱበት ሰማያዊ ካርድ ሊሞከር ነው

የእግር ኳስ ዳኞች ከተለመደው ቢጫና ቀይ ካርድ በተጨማሪ ሰማያዊ ካርድ መዝዘው ተጫዋቾችን ለ10 ደቂቃ ከሜዳ የሚያሰወጡበት የሙከራ አሰራር በዛሬው ዕለት ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።…