የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የግብፁን ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲን በስህተት የሜክሲኮ መሪ ብለው በመጥራታቸው በግብፃውያን ዘንድ መነጋገሪያ ሆኑ።…