በዚምባብዌ ሕይወትን እያጠፋ ባለው የኮሌራ ወረርሽኝ የጽዳት ዘመቻ እየተደረገ ነው

በዚምባብዌ፣ የኮሌራ በሽታ በወረርሺኝ ደረጃ እየተሰራጨ በመኾኑ፣ የዋና ከተማዋ ሐራሬ ባለሥልጣናት፣ መንገዶችን እንዲያጸዱ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል። 

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።