ዛሬ እሁድ በመላው ኬኒያ ከባድ ዝናብ መጣሉን ተክትሎ በተከሰተ የመሬት መናድ እና ጎርፍ በአስር ሺህዎች የሚሆኑ ሰዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን በሞምባሳ ወደብ ላይ አገግሎት እንዲቋረጥ አድርጓል።
ባለፉት ሳምንታት ከኤልኒኖ የአየር ሁኔታ ክስተት ጋር ተያይዞ በአፍሪካ ቀንድ ድንገተኛ እና ከፍተኛ ዝናብ የተከሰተ ሲሆን፤ ዝናቡ በኬኒያ በትንሹ 46 የሚደርሱ አካባቢዎች ላይ የሰዎችን ህይወ…