ቦሮ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምርጫ እንዲካሄድ ጠየቀ

ቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሕዝብ ተወካዮች፣ የክልል፣ የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች ምርጫ እንዲካሔድ ጥሪ አቀረበ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የክልሉ ጽህፈት ቤት የጸጥታው ሁኔታ ምርጫ ማካሔድ የሚያስችል መሆኑን ማረጋገጥ ያለበት መንግሥት እንደሆነ ገልጿል።…