በኢትዮጵያ 85 ወረዳዎች እስከ ጥቅምት የመጀመሪያ ሣምንት 24,700 ሰዎች በኮሌራ እንደተያዙ የተ.መ. የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ መረጃ ይጠቁማል። ወረርሽኙ ሐረሪን ጨምሮ በስምንት ክልሎች ተከስቷል። በሐረሪ ክልል የውኃ ጉድጓዶችን በማጽዳት ወረርሽኙን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል…