በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቶች በፈረንሳይ የሚለማመዱበት ቅድመ ሥምምነት ተፈረመ

በፓሪስ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ቅድመ ልምምዳቸውን በፈረንሳይ ሊያደርጉ የሚችሉበት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ። ሥምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ደራርቱ ቱሉ እና የአንቶኒ ከተማ ከንቲባ ዦን ኢቭ ሴኖ ናቸው።…