ሱዳን ዛሬም የጠመንጃ አፈሙዝ ያጓራባታል ። ምንም እንኳን የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ቢገልጹም በተግባር ግን ባላንጣነታቸው ተባብሶ ቀጥሏል ። ከጠኝ ሺህ በላይ ሰዎች የተቀጠፉበት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከሰባት ወራት በኋላም መቋጫ የተገኘለት አይመስልም ።…