በሶማሊያ የወረዳ አስተዳዳሪው ‘ገጽታዬ ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር በመመሳሰሉ የደኅንነት ስጋት አለብኝ’ አለ

በጎረቤት አገር ሱማሊያ የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆነው ግለሰብ ገጽታዬ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ዐቢይ አሕመድ ጋር በመመሳሰሉ የደኅንነት ስጋት ገብቶኛል ሲል ለቢቢሲ ሶማሊኛ ተናገረ። …