በርካቶችን እረፍት የነሳ፣ ልጆችን ከትምህርት ቤት ያስቀረው የሰሞኑ ጉንፋን ምንድነው?

ከሰሞኑ በአዲስ አበባ በርካቶችን እያጠቃ የሚገኘው የጉንፋን በሽታ የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ፣ ኮቪድ ወይም የመተንፈሻ ሥርዓትን የሚያጠቃ በሽታ የመሆን ዕድሉ ሰፊ መሆኑ ተገለጸ።…