ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከክሶቻቸው በአንዱ ላይ ተፈረደባቸው

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ በቀድሞ የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢነጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዲሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ላይ፣ የቅጣት ብይን አሳለፈ፡፡

ከራዳር እቃዎች የግዥ ሒደት ጋራ የተያያዘውን ክስ ሲያይ የቆየው ፍ/ቤት፣ ትላንት ኀሙስ ባዋለው ችሎት፣ በተከሳሹ ላይ የሦስት ዓመት ከሰባት ወር እስራት ቅጣት መበየኑን ጠበቃቸው አቶ ሃፍቶም ከሰተ፣ ለአሜ…