የፓስፓርት ለማግኘት እና ለማደስ ያለ ችግር በኢትዮጵያ

አዲስ ለማግኘትም ይሁን ነባር ፓስፓርት ለማደስ አመልክተው ለረጅም ጊዜ ወረፋ በመጠበቅ ላይ የሚገኙ ወደ 200 ሺህ የሚደርሱ አመልካቾች እስከ ታህሣስ መጨረሻ ፓስፖርት እንዲያገኙ ለማድረግ ጥረት ላይ መሆኑን የኢሚግሬሽን አስታወቀ። ይሁን እና ከፓስፓርት እድሳትና አሰጣጥ ጋር ተያይዞ በሌብነትና ሙስና ውስጥ የተዘፈቁ ሕዝብን አማረዉታል።…