የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ሁሉም ዜጋ በሀገሩ በእኩልነት፣ በሰላምና በፍቅር ተከባብሮ በአንድነት እንዲኖር ግጭቶችና አለመግባባቶች በውይይት እንዲፈቱ የሰላም ጥሪ አስተላለፈች ። የቤተ ክርስትያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 1 ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 16 ቀን፣ 2015 ዓ. ም ምልዐተ ጉባኤውን ሲያደርግ ሰንብቷል ።…