የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ባለፈው ሳምንት ባቀረቡት ሪፖርት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት 28 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ኪሳራ ማድረሱን ይፋ አድርገዋል። “ግጭት እና ጦርነት በነበረባቸው አካባቢዎች ሦስት ሚሊዮን ዜጎች ወደ ከፋ ድህነት” ገብተዋል። የበጀት ጉድለትና ያለቅጥ የሚሰፋው የክልሎች መዋቅር ያስከተለው ጫና በሪፖርቱ ከተካተቱ መካከል ናቸው…