በትግራይ ክልል ከመፈናቀልና ከዕርዳታ ጋር በተያያዘ በተለያዩ አካባቢዎች ሰላማዊ ሠልፎች ተደረጉ

በትግራይ ክልል ከመፈናቀልና ከዕርዳታ ጋር በተያያዘ በተለያዩ አካባቢዎች ሰላማዊ ሠልፎች ተደረጉ

በዳንኤል ንጉሤ በትግራይ ክልል ላለፉት አራት ወራት ዕርዳታ ተቋርጦብናል ያሉ ተፈናቃዮች፣ ትናንት ማክሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም. በተለያዩ አካባቢዎች ሰላማዊ ሠልፎች አደረጉ። በሰላማዊ ሠልፎቹ የተሳተፉት ተፈናቃዮች ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ዕርዳታ በመቋረጡ ሕፃናት፣ እናቶችና አዛውንቶች በሕመምና…