የመስጊድ ፈረሳ በሸገር ከተማ

የኢትዮጵያ እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እስካሁን ቢያንስ ሰባት መስጊዶች በመንግስት ፈርሶብኛል ሲል አማረረ፡፡ ጠቅላይ ምክር ቤቱ በቅርቡ በአዲስ መልክ በተዋቀረው በሸገር ከተማ ፈርሷል ያለውን መስጊዶች በማስመልከት ለአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በደብዳቤ ማመልከቱንም አሳውቋል፡፡…