የቅድመ ምርመራ የተደረገላቸው 133 ሺሕ የቁም እንስሳት ዕርድ ውድቅ ተደረገ

የቅድመ ምርመራ የተደረገላቸው 133 ሺሕ የቁም እንስሳት ዕርድ ውድቅ ተደረገ

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ውስጥ በአገር አቀፍ ደረጃ በተደረገው የቅድመ ዕርድ ምርመራ ከ133 ሺሕ በላይ የቁም እንስሳት ተገቢውን ደረጃ ሳያሟሉ እንደተገኙ ታወቀ፡፡ በእንስሳት ልየታና ምዝገባ ሥርዓት ሥር የሚያልፉ ለኤክስፖርት የሚቀርቡ እንስሳቶችን የቅድመና ድኅረ ዕርድ ምርመራ…